OVERVIEW
የጅማ ቀለል ያለ ዲዛይን 100% ከ እንጨት የተሰሩ ሙሉ የቡና እቃ (Complete Wood Jimma Coffee Set)። በተለያየ መጠን አለ። ከነፃ Delivery ጋር ያሉበት ቦታ እናደርሳለን።
ይሄኛው ለቡና ceremeony የሚሆን ሙሉ የጅማ እቃዎችን ያካተተ ነው።
ከ 3 የተለያዩ መጠን ካላጨው የሲኒ ማስቀመጫ ጋር።
አሁን ያለው 2 Set ብቻ ነው። በትዕዛዝ ከ10 እስከ 15 ቀን ባለው ጊዜ ዉስጥ ይደርሳለ።
አዲስ አበባ ዉስጥ ያሉበት ድረስ በራሳችን Transport እናመጣለን።
የጅማ ረከቦት, የእንጨት ረከቦት, Ethiopian Rekebot, Traditional Coffee Rekebot Ethiopia, Coffee Ceremony Rekebot, Rekebot for Sale, Rekebot in Addis Ababa.


Reviews
There are no reviews yet.