OVERVIEW
የሰፌድ ዲዛይን ያለው በEpoxy የተለበጠ ለቡና ቢዝነስ የሚሆን ረከቦት።
Ethiopian Traditional Design Coffee Rekebot እስከ 60 ሲኒ ድረስ የመያዝ አቅም አለው።
ቀለል ያለ ዲዛይን ከእንጨት የተሰራ የብረት እግር ያለው ነው።
ከነፃ Delivery ጋር ያሉበት ቦታ እናደርሳለን።
Br7,500.00
እስከ 60 ሲኒ የሚይዝ በሰፌድ ዲዛይን የተሰራ ረከቦት – ቀለል ያለ፣ ጠንካራ እና በEpoxy የተለበጠ የቡና ቢዝነስ የሚመች ዲዛይን።
እስከ 60 ሲኒ መያዣ አቅም
ቀላል እና ውብ ዲዛይን
በተለያዩ መጠን ይገኛሉ
ከ ነፃ ዴሊቨሪ ጋር
OVERVIEW
የሰፌድ ዲዛይን ያለው በEpoxy የተለበጠ ለቡና ቢዝነስ የሚሆን ረከቦት።
Ethiopian Traditional Design Coffee Rekebot እስከ 60 ሲኒ ድረስ የመያዝ አቅም አለው።
ቀለል ያለ ዲዛይን ከእንጨት የተሰራ የብረት እግር ያለው ነው።
ከነፃ Delivery ጋር ያሉበት ቦታ እናደርሳለን።
Reviews
There are no reviews yet.